የፋይናንስ እና የስራ አፈጻጸም ሪፖርት

በ2016 በጀት ዓመት 3 ወራት (ሀምሌ 2015 እስከ መስከረም 2016) በጥቅሉ 1,031,190 ሜ.ቶን የተጣራ የነዳጅ ምርቶችን ለማቅረብ ታቅዶ 975,347 ሜ.ቶን ነዳጅ ቀርቧል፡፡ ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር 95 በመቶ ያሳያል፡፡ በዚህ በጀት ዓመት ለቀረበው ነዳጅ ከብር 64.2 ቢሊዮን በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ የነዳጅ አቅርቦት ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር እንዲሁም ወጪ የተደረገበት ብር መጠን ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

EPSE had planned to import 1,031,190 Metric Tons of refined petroleum products in the last 3 months (July 2023 – Sept 2023). The performance shows 975347 Metric Tons of refined petroleum products have been imported, which is an accomplishment of 95of the plan. The Imported value is above birr 64.2 billion during the period. The detail plan VS performance comparison is presented in the table below.

የነዳጅ ዓይነት

ዕቅድ(በሜ.ቶን)

 ክንውን(በሜ.ቶን) 

%

ዋጋ በብር

ቤንዚን

199,650

185,479

93

13,222,348,825.89

ነጭ ናፍጣ

651,840

603,609

93

10,973,547,989.92

ጄት/ኬሮ (የአውሮፕላን ነዳጅ)

160,000

167,808

105

39,317,337,875.79

ቀላል ጥቁር ናፍጣ

7,200

7,4002

103

315,613,196.66

ከባድ ጥቁር ናፍጣ

12,500

11,052

88

439,888,536.26

ድምር

1,031,190

975347

95

64,268,736,424.52

 

ድርጅቱ 2,973,049 ሜ.ቶን ነዳጅ አቀረበ

በ2015 በጀት ዓመት 9 ወራት (ሀምሌ 2014 እስከ መጋቢት 2015) በጥቅሉ 3,226,406 ሜ.ቶን የተጣራ የነዳጅ ምርቶችን ለማቅረብ ታቅዶ 2,973,049 ሜ.ቶን ነዳጅ ቀርቧል፡፡ ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር 92 በመቶ ያሳያል፡፡ በዚህ በጀት ዓመት ለቀረበው ነዳጅ ከብር 202 ቢሊዮን በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ የነዳጅ አቅርቦት ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር እንዲሁም ወጪ የተደረገበት ብር መጠን ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

የነዳጅ ዓይነት

ዕቅድ(በሜ.ቶን)

 ክንውን(በሜ.ቶን) 

%

ዋጋ በብር

ቤንዚን

574,893

535,186

93

37,286,746,316.07

ነጭ ናፍጣ

2,148,955

1,964,487

91

134,937,718,159.57

ጄት/ኬሮ (የአውሮፕላን ነዳጅ)

440,000

427,264

97

28,479,395,887.63

ቀላል ጥቁር ናፍጣ

20,385

17,672

87

576,927,863.41

ከባድ ጥቁር ናፍጣ

42,173

28,440

67

873,969,996.50

ድምር

3226406

2,973,049

92

202,154,758,223

amAmharic
Scroll to Top
Scroll to Top