OUR ተልዕኮ, ራዕይ & OBJECTIVES

ተልዕኮ

ከሀገሪቱ ፍላጊት ጋር የሚጣጣም ነዳጅ በማቅረብ እና ስትራቴጂያዊ ክምችት በመያዝ የነዳጅ አቅርቦቱን አስተማማኝ ማድረግ።

ራዕይ

የነዳጅ ምርቶችን ለሀገር ውስጥና ለጎረቤት ሀገሮች ተወዳዳሪ በሆነ ዋጋና ጥራት በማቅረብ በምሥራቅ አፍሪካ ተመራጭ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት መሆን።

OBJECTIVES

The objectives for which the enterprise is established are:

  1. On the basis of assessment of the country’s demand, to supply petroleum to distribution companies by importing clean products  and by importing and processing crude oil;
  2. To forecast, maintain and administer the required national petroleum reserve and, based on instructions of the government, supply petroleum products from the reserve;
  3. To build its own petroleum depots within the country and, as may be necessary, in neighboring countries; and to invest in companies operating petroleum depot facilities
  4. To engage in any other related activities necessary for the attainment of its objectives

 ዕሴት

  • በቡድን መሥራት
  • ፈጣን ምላሽ መስጠት
  • ውጤታማነትና ወጪ ቆጣቢነት
  • አዳዲስ ሀሳቦችና አሰራሮችን ማበረታታት
  • መልካም ሥነ-ምግባር
  • ለደህንነት ቅድሚያ መስጠት
  • የአካባቢና ማኅበራዊ ደህንነት ኃላፊነት
  • ልዩነት
amAmharic
Scroll to Top
Scroll to Top