የድርጅቱ ጠንካራ ጐን
  • ድርጅቱ የስትራቴጂክ የነዳጅ ክምችት የመያዝና የማስተዳደር እንዲሁም በነዳጅ ጥራት ፍተሻ በቂ ልምድ ያለው መሆኑ፣
  • በዘርፉ ልምድና ተነሳሽነት ያለው የሰው ኃይል መኖሩ
  • ደረጃውን የጠበቀ የነዳጅ ጥራት መፈተሻ ላቦራቶሪ ፋሲሊቲ መኖሩ፣
  • ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀም መሆኑ፣
  • Credibility with suppliers;
  • ድርጁቱ በአካባቢ ጥበቃና በማህበረሰብ ልማትና ድጋፍ ላይ የሚያደርገው አስተዋጽኦ መኖሩ፡፡
  • በቡድን የመስራት ጠንካራ ባህል መኖሩ፤
amAmharic
Scroll to Top
Scroll to Top