|
የእኛ ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች
የእኛ መገለጫ
ድርጅቱ በ1967 ዓ.ም “የኢትዮጵያ ነዳጅ ማኅበር ኩባንያ” በሚል ተቋቁሞ ድፍድፍ ዘይትን በራሱ ማጣሪያ ወደ አገር ውስጥ ለማስገባትና ለማጣራት ነበር።
ተልዕኮ
ከሀገሪቱ ፍላጊት ጋር የሚጣጣም ነዳጅ በማቅረብ እና ስትራቴጂያዊ ክምችት በመያዝ የነዳጅ አቅርቦቱን አስተማማኝ ማድረግ።
ርዕይ
የነዳጅ ምርቶችን ለሀገር ውስጥና ለጎረቤት ሀገሮች ተወዳዳሪ በሆነ ዋጋና ጥራት በማቅረብ በምሥራቅ አፍሪካ ተመራጭ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት መሆን።
እሴቶች
በቡድን መሥራት ፣ ፈጣን ምላሽ መስጠት ፣ ውጤታማነትና ወጪ ቆጣቢነት ፣ አዳዲስ ሀሳቦችና አሰራሮችን ማበረታታት ፣ መልካም ሥነ-ምግባር ፣ ለደህንነት ቅድሚያ መስጠት ፣ የአካባቢና ማኅበራዊ ደህንነት ኃላፊነት ፣ ልዩነት
ድርጅታችን የሚያቀርባቸው የነዳጅ ምርቶች

ቤንዚን (MGR)

ነጭ ናፍጣ (ADO)

ጄት/ኬሮ (የአውሮፕላን ነዳጅ)

ቀላል ጥቁር ናፍጣ

ከባድ ጥቁር ናፍጣ


Transport Tariff from December 09/2021
Current Fuel Transport Tariff
(Cent per liter per kilometer)
(Cent per liter per kilometer)
-
Truck only (Paved)0.25277
-
Truck only (Gravel)0.28679
-
Truck trailer (Paved)0.18025
-
Truck trailer (Gravel)0.20096
International and local companies with us
Currently we are collaborating with more than 60 companies.

Refine Petroleum Suppliers
3 suppliers

Steam Coal Suppliers
2 suppliers

International Service Providers
5 providers

Steam Coal Using Factories
10 factories

Petroleum Distribution Companies
40 companies
ቢሮዎች
ዋና መስሪያ ቤት
ሜክሲኮ አደባባይ ሩዝቬልት ጎዳና አዲስ አበባ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ስልክ: :+251 11 5513288
ኢሜል
epse.eth@epsemail.gov.et
epse.eth@gmail.com
epse.eth@epsemail.gov.et
epse.eth@gmail.com