CORPORATE SOCIAL RESPONSIBILITY ACTIVITIES

ኢነአድ የማህበራዊና የአካባቢያዊ ግደታዎችን ለመወጣት በተለለያዩ ዘርፎች ላይ ይንቀሳቀሳል፡፡ የድርጅቱ ዋነኛ ማህበራዊና አካባቢያዊ ጉዳዮች

  1. የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ በካይ የካርቦን ልቀትን ለመከላከልና ለመቀነስ የራሱን አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል፣
  2. በዴፖ አካባቢ ለሚኖሩ ማህበረሰቦች የውኃ ቦኖ አገልግሎት እንዲያገኙ የማድረግ፣
  3. ለሴቶችና ለአካላል ጉዳተኞች የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ፣
  4. በኤች.አይ.ቪ ኤድስ እናትና አባት የሞቱባቸውን 34 ህፃናትና ታዳጊዎችን ያሳድጋል፣ ያስተምራል እስካሁን 3 ልጆች ዩንቨርስቲ ገብተው እየተማሩ ይገኛሉ፡፡
  5. አቅመ ደካማ ለሆኑ 5ዐ አረጋውያን ህክምና እንዲያገኙ የጤና መድህን በየአመቱ በጀት እየያዘ ይከፍላል፤ በዚህም ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር አስተዋጽኦ አበርክቷል፡፡
    society.
  6. የአቅመ ደካማ ሰዎች ቤቶችን እድሳት የማድረግ፣
  7. በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች በፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉና በድርቅ ለተጐዱ ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ፣
    regions of the country
amAmharic
Scroll to Top
Scroll to Top