ዋና ዋና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ነዳጅ እና የድንጋይ ከሰል ማቅረብየመጠባበቂያ ነዳጅ ክምችት መያዝ እና ማስተዳደር፣የመጠባበቂያ ነዳጅ ክምችት መያዝ እና ማስተዳደር፣ የባንክና ኢንሹራንስ አገልግሎቶች /ለነዳጅ አቅራቢዎች የክፍያ መተማማኛ ሰነድ / መላክ የነዳጅ አጓጓዥ ባለንብረቶች የትራንስፖርት ክፍያ መፈፀም ተገቢ መረጃዎችን ለደንበኞችና ባለድርሻ አካላት መስጠት