የነዳጅ አቅርቦት ውል ተፈረመ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የሚያቀርበው ነዳጅ ከፊሉን መንግስት ለመንግስት የኢኮኖሚ ትብብር ከነዳጅ አምራች አገሮች የሚገዛ ሲሆን ከፊሉን ደግሞ በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን በማወዳደር የድርጅቱን መስፈርት አሟልቶ የተሻለ ዋጋ ካቀረበው ጋር ውል እየገባ የሚያቀርብ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እስመለዓለም ምህረቱ ገልጸዋል። የቪቶል ባህሬን ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ ሚስተር ኬይራን ጋለሄር በፊርማ ሥነሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት …








