በ2016 በጀት ዓመት 3 ወራት (ሀምሌ 2015 እስከ መስከረም 2016) በጥቅሉ 1,031,190 ሜ.ቶን የተጣራ የነዳጅ ምርቶችን ለማቅረብ ታቅዶ 975,347 ሜ.ቶን ነዳጅ ቀርቧል፡፡ ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር 95 በመቶ ያሳያል፡፡ በዚህ በጀት ዓመት ለቀረበው ነዳጅ ከብር 64.2 ቢሊዮን በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ የነዳጅ አቅርቦት ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር እንዲሁም ወጪ የተደረገበት ብር መጠን ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
EPSE had planned to import 1,031,190 Metric Tons of refined petroleum products in the last 3 months (July 2023 – Sept 2023). The performance shows 975347 Metric Tons of refined petroleum products have been imported, which is an accomplishment of 95% of the plan. The Imported value is above birr 64.2 billion during the period. The detail plan VS performance comparison is presented in the table below.
የነዳጅ ዓይነት | ዕቅድ(በሜ.ቶን) | ክንውን(በሜ.ቶን) | % | ዋጋ በብር |
ቤንዚን | 199,650 | 185,479 | 93 | 13,222,348,825.89 |
ነጭ ናፍጣ | 651,840 | 603,609 | 93 | 10,973,547,989.92 |
ጄት/ኬሮ (የአውሮፕላን ነዳጅ) | 160,000 | 167,808 | 105 | 39,317,337,875.79 |
ቀላል ጥቁር ናፍጣ | 7,200 | 7,4002 | 103 | 315,613,196.66 |
ከባድ ጥቁር ናፍጣ | 12,500 | 11,052 | 88 | 439,888,536.26 |
ድምር | 1,031,190 | 975347 | 95 | 64,268,736,424.52 |
ድርጅቱ 2,973,049 ሜ.ቶን ነዳጅ አቀረበ
በ2015 በጀት ዓመት 9 ወራት (ሀምሌ 2014 እስከ መጋቢት 2015) በጥቅሉ 3,226,406 ሜ.ቶን የተጣራ የነዳጅ ምርቶችን ለማቅረብ ታቅዶ 2,973,049 ሜ.ቶን ነዳጅ ቀርቧል፡፡ ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር 92 በመቶ ያሳያል፡፡ በዚህ በጀት ዓመት ለቀረበው ነዳጅ ከብር 202 ቢሊዮን በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ የነዳጅ አቅርቦት ዕቅድ እና ክንውን ንጽጽር እንዲሁም ወጪ የተደረገበት ብር መጠን ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
የነዳጅ ዓይነት | ዕቅድ(በሜ.ቶን) | ክንውን(በሜ.ቶን) | % | ዋጋ በብር |
ቤንዚን | 574,893 | 535,186 | 93 | 37,286,746,316.07 |
ነጭ ናፍጣ | 2,148,955 | 1,964,487 | 91 | 134,937,718,159.57 |
ጄት/ኬሮ (የአውሮፕላን ነዳጅ) | 440,000 | 427,264 | 97 | 28,479,395,887.63 |
ቀላል ጥቁር ናፍጣ | 20,385 | 17,672 | 87 | 576,927,863.41 |
ከባድ ጥቁር ናፍጣ | 42,173 | 28,440 | 67 | 873,969,996.50 |
ድምር | 3226406 | 2,973,049 | 92 | 202,154,758,223 |