External Audit Report
[wpdm_package id=’3238′]
[wpdm_package id=’3238′]
የሥነምግባርና ጸረ-ሙስና ሥልጠና ተሰጠ የድርጅቱ የሥነምግባርና ጸረ-ሙስና መምሪያ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ጥር 28-29/2017 ዓ.ም ያዘጋጀው ሥልጠና ለድርጅቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣የዴፖ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ለቡድን መሪዎች ተሰጠ። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እስመለዓለም ምህረቱ ባስተላለፉት መልዕክት ሥልጠናው መንግሥት ከሙስና የጸዳች ኢትዮጵያን ለመፍጠር የያዘው አቅጣጫ ስለመሆኑ፣ በሥልጠናው ላይ የተሳተፉ አካላት ከሥልጠናው የሚገኘውን ግብዓት በመጠቀም መንግሥት …
2023-External-Audit-Report
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከልደታክ/ከተማ ጋር በመተባበር መኮንኖች ክበብ አከባቢ ሀምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም የችግኝ ተከላ አካሄደ። የልደታ ክ/ከተማ ም/ቤት ዋና አፈጉባዔ አቶ ዘሪሁን ሽፈርዳ የመክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ በየዓመቱ ክ/ከተማው ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር የሚያደርገው ችግኝ ተከላ ሳይቆራረጥ ለረጅም ዓመታት መቀጠሉን አውስተው በቀጣይ ተከላ ብቻ ሳይሆን እንክብካቤው ላይም በበለጠ እንዲሰራ አሳስበዋል። በመቀጠል …