ድርጅቱ ድጋፍ አደረገ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ደርጅት ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች በመደገፍ ማህበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓም የኢድ አል ፈጥር እና የፋስካ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ለልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ድጋፍ አደረገ። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እስመለዓለም ምህረቱ ድጋፉን ለልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ዋና ሥራ አስፈጻሚ ባስረከቡበት ሥነሥዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ድርጅቱ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን …